Flooding and sewage disposal are another threat to the
survival of Lake Tana. It is said that if the disaster is not prevented
immediately, the damage to the environment and health is being reported. In the
last few years, floating weeds have plunged into Lake Tana, claiming the
existence of the lake.
Even though it is said to be working to eradicate weed, the
lack of compromise and commitment has long been a cause for concern over the
lake.
ደለል መሞላትና በፍሳሽ ቆሻሻ መመረዝ ሌላኛው በጣና ሐይቅ ላይ የህልውና ሥጋት መሆኑን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው፣ ጉዳቱን ባፋጣኝ መከላከል ካልተቻለ በአካባቢና በጤና ላይ የደቀነው አደጋ የከፋ መሆኑም እየተነገረ ነው፡፡ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ተንሳፋፊ የእምቦጭ አረም የጣና ሐይቅን በስፋ በመውረሩ የሐይቁ ህልውና ጥያቄ ላይ ወድቋል፡፡ አረሙን ለማጥፋት እየተሰራ ነው ቢባልም የቅንጅትና የቁርጠኝነት እጦት በሐይቁ ላይ የደቀነው ሁሉ አቀፍ ችግር ከጊዜ ወደጊዜ አሳሳቢ ሆኗል፡፡
Source: Mereja.com
No comments:
Post a Comment