Monday, October 15, 2018

The Mass Jails and Captivity of Young People in Addis Ababa are Inappropriate

በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የጅምላ እስር እና ግዞት በማንኛውም መመዘኛ አግባብነት የሌለውና የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው።
PM Abiy Ahmed release Addis Ababa youth.

በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የጅምላ እስር እና ግዞት አግባብነት የሌለው ነው


የአዲስ አበባ ወጣቶች በቡራዩ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ከተሞች ብሄርን መሰረት ያደረገ አሰቃቂ ጭፍጨፋን ተቃውመው አደባባይ መውጣታቸውን ተከትሎ ወታደሮች በከፈቱባቸው ተኩስ ተገድለዋል። ይህም አልበቃ ብሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች “ቦዘኔ” የሚል ስም ተለጥፎባቸው ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ በጅምላ ታፍሰው በወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ታጉረው ይገኛሉ።
በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የብሄር ጥላቻን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በአደባባይ ፎቶ እየተነሱና ቪዲዮ እየቀረጹ ሲፈጽሙ የነበሩ ቡድኖች ላይ ከፍተኛ ትእግስት እያሳየ ያለው የጠ/ሚ አብይ አህመድ አስተዳደር እንዲህ አይነቶቹን ጥቃቶች ለማውገዝ አደባባይ በወጡ የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የፈጸመው የጅምላ አፈሳ እና ግዞት ያለፈውን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ የሚያስታውሰን ሆኗል።
ጥፋት የፈጸሙ እና ወንጀል የሰሩ ወጣቶች እንደማንኛውም ዜጋ ፍርድ ቤት ቀርበው፣ ጠበቃ አቁመው ተከራክረው፣ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ሲፈርድባቸው ብቻ ነው ሊታሰሩ የሚገባው።
በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የጅምላ አፈሳ እና ግዞት ነገ በሌሎች ዜጎች ላይ እነማይፈጸም ምንም አይነት መተማመኛ ይለም።
ድርጊቱ ጠ/ሚ አብይ አህመድ በተለያዩ መድረኮች ካደረጓቸው ንግግሮች ጋርም በእጅጉ የሚጣረስ ነው።
በመሆኑም የጠ/ሚ አብይ አህመድ አስተዳደር በግፍ ታፍሰው በወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ውስጥ የሚገኙትን የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ መፍታት እና ለድርጊቱም ሃላፊነት ወስዶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ብለን እናምናለን።

The Mass jails and captivity of young people in Addis Ababa are inappropriate


Mass jails and exile in Addis Ababa's youth are inappropriate and human rights abuses at any level.

Addis Ababa youths were shot dead by gunmen following a massacre in Burayu and around Addis Ababa's cities. And this is not enough, thousands of young people are Mass jails by the military command and they are Mass jails by military dictatorships.

Abiy Ahmed's administration has taken a series of protests against ethnic hatreds in the various parts of the country, and has repeatedly condemned the massacre of the youth of the city of Addis Ababa to condemn these attacks.

Youths who commit crimes and commit crimes are just like any other citizen in court, barrister standing up and arguing, and only when the judge feels guilty.

The Mass jails and exile of young people in Addis Ababa should not be as secure as the other citizens.

The case was also strongly contradicted by the speeches made by Prime Minister Abiy Ahmed.

Therefore, we believe that Abu Ahmed Ahmed should be able to take immediate action and to apologize to the young people in the military training camps in the military training camps.

Source: ecadforum.com

No comments:

Post a Comment